ТГДЫК
независимый каталог ботов
0
islamic_ewqet_bot

📚 ቤስት ⁱˢˡᵃᵐⁱᶜ BOT 🎧

@islamic_ewqet_bot

ㅤ ㅤ
Обсуждение (0)
Обновлено: 2024-10-03 в 02:15
⚠ Пожаловаться

Что умеет делать этот бот?

╔╦═╦╔╦══╦═╗
║እንኳን ደህና መጡ║
╚══╩═╩╩╩╩═╝

ዓላማችን
══ •⊰

ኡማው ቴክኖሎጅውን በመጠቀም ድናዊ እና ዱንያዊ እውቀቱን የሚያሰፋበትን መንገድ ማመቻቸት ነው።
〰〰〰〰〰〰
2024-10-03
/start
Botanist

Join Us
📡 👇👇
@BilalTechno
@BilalTechno
🌺
📚 ከታች ካሉት አዝራሮች ይምረጡ።🎧

🚀 Choose from the Buttons below.💳
👁‍🗨 📚ድናዊ ትምህርቶችን ለማግኘት 🎧 👁‍🗨
👁‍🗨 📚ድናዊ ትምህርቶችን ለማግኘት 🎧 👁‍🗨
👁‍🗨 📚ድናዊ ትምህርቶችን ለማግኘት 🎧 👁‍🗨
👁‍🗨 📚ድናዊ ትምህርቶችን ለማግኘት 🎧 👁‍🗨
/help
🚀 ፋስት Islamic Channel Promoter 📡

አሰላሙአለይኩም Botanist

ይህ ቦት እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ እንድጠቀሙበት ተጋብዘዋል።

በቀላሉ ሪፈራል ሊንኮን ወደተለያዩ ግሩፖችና ቻናሎች ላይ በመፖሰት Coin💰ማግኘት ይችላሉ። ከዛም ቻናሎን ማስመዝገብ ነው። የቀረዉ ስራ የቦቱ ነው

📝 ቻናሎ ተመዘገበሎት ማለት ሁሌም በ ቦቱ አማካኝነት ያለድካም ፕሮሞሽን ይሰራሎታል።

ኢንሻአላህ በሂደት ማስተካከያዎች ይደረጉበታል።

አገልግሎቱን የምንሰጠው ለኢስላማዊ ቻናሎች ብቻ ነው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📜 ስለ አጠቃቀሙ ገለፃ
➖➖➖➖➖➖➖➖
ከታች ያለውን Step ይከተሉ።

1⃣ በመጀመሪ 🔗 መጋበዣ (ሪፈራል) ሊንኮትን ለማግኘት❓ የሚለውን ይጫኑ።

2⃣በመቀጠል ቦቱ የሚልክሎትን ሊንክ ለጓደኛዎ ወይም ግሩፕ or ቻናል ላይ ሼር በማድረግ አድስ ሰው የርሶን ሊንክ ነክቶ ወደዚህ bot እንድቀላቀል ያድርጉ።

3⃣ በእርሶ መጋበዣ ሊንክ አንድ ሰው ሲቀላቀል የማሳወቂያ መልክት በቦቱ ይደርሶታል።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አንድ ሰው በርሶ ሪፈራል ሊንክ ሲቀላቀል 5 Coin💰 ያገኛሉ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

4⃣ እርሶ የጋበዟቸው ሰዎች 20 ሲደርሱ 100 ኮይን💰 ይኖርዎታል ማለት ነው።

ከዛም 📝 የቴሌግራም ቻናሎን ለማስመዝገብ 📡 የሚለውን በተን ይንኩ።

5⃣ ከዛም ✏️ቻናሎን Add ለማድረግ እዚህ ይጫኑ 📡 የሚለው በተን ላይ ጠቅ ያድርጉና የቻናሎን ሊንክ ብቻ ይላኩልን።

ቀጥለው የቻናሎን ስም ይላኩልን ብሎ ቦቱ ይልክልዎታል። ከዛም የቻናሎን ስም ብቻ ይላኩና ✅ Confirm ያድርጉ።

6⃣ በመጨረሻም ቻናሎ automatically ወደ ቻናሎች ሊስት ውስጥ ይጨመርሎታል።

7⃣ ከዚያማ ቻናሎን በተሳካ ሁኔታ አስመዘገቡ ማለት ነው። በቦቱ አማካኝነት promote ይደረግሎታል።
አንድ ጊዜ ከተመዘገበ በኋላ ቻናሎ ከቻናሎች ሊስት ላይ አይደለትም ኢንሻአላህ። ተፈጸመ። ✔️

✴️ መልካም ጊዜ ይሁንሎት።
🔗 Generate your invitation link
⤵️ ይነበብ ⤵️

Другие боты из категории "Обучение":

astroplay_bot

@astroplay_bot

Раскройте тайны главных пяти планет в астрологии. В боте вы узнаете об энергиях Марса, Венеры, Юпитера, Солнца и Луны

❤️ 0 💬 0
getskillboxbot

@getskillboxbot

Тебя приветствует SkillBoxbot!🤖 У меня есть база данных с курсами, которые нужны всем! К сожалению не каждый готов отдать свои кровные за столь...

❤️ 0 💬 0

Click start. For each section, select Learn first, then Exam. When you are ready, go to All questions - Full Exam. In reality, the exam needs to...

❤️ 0 💬 0

Комментарии

Пожалуйста, авторизуйтесь, для того, чтобы комментировать.

Загрузка комментариев...